ኬንያ ከኡጋንዳ ጋር በምትጋራው ድንበር በተጠንቀቅ ሆና የኢቦላ ምርመራ ማጠናከሯን ባለሥልጣናት ገለፁ

ሰብስክራይብ

ኬንያ ከኡጋንዳ ጋር በምትጋራው ድንበር በተጠንቀቅ ሆና የኢቦላ ምርመራ ማጠናከሯን ባለሥልጣናት ገለፁ

በኡጋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ሰው በሚበዛባቸው የቡሲያ ካውንቲ የድንበር ቦታዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃዎች ተግባራዊ ተደርገዋል።

የአካባቢው የጤና ኃላፊዎች ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለፁት፤ አስገዳጅ የጉዞ ምርመራ እና ጊዜያዊ የመለያ ክፍሎች ከወዲሁ ተቋቁመዋል።

ሐኪሞች እና የሕዝብ ጤና መኮንኖች በከፍተኛ ዝግጁነት እንደተሠማሩ እና የአደጋ ግዜ ሠራተኞች የዝግጅት ሥልጠና እየወሰዱ እንደሚገኙም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0