አፍሪካ ሲዲሲ አኅጉራዊ የኢቦላ ምላሽ ቡድን በኡጋንዳ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ

© telegram sputnik_ethiopiaአፍሪካ ሲዲሲ አኅጉራዊ የኢቦላ ምላሽ ቡድን በኡጋንዳ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
አፍሪካ ሲዲሲ አኅጉራዊ የኢቦላ ምላሽ ቡድን በኡጋንዳ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2026
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ሲዲሲ አኅጉራዊ የኢቦላ ምላሽ ቡድን በኡጋንዳ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ

የአፍሪካ ሲዲሲ ልዑክ የአኅጉሪቱን የኢቦላ ምላሽ ቅንጅት እና ክትትል ለማጠናከር በኢንቴቤ ቤተ-መንግሥት በመገኘት እቅዱን ለኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እንዳቀረበ

አፍሪካ ሲዲሲ አስታውቋል።

"ኢቦላ ገዳይ የሚሆነው ትኩረት ሲጎድል ብቻ ነው። በተረፈ ግን በቀላሉ መቆጣጠር ይቻላል" ሲሉ ሙሴቬኒ ተነሳሽነቱን እንደተቀበሉ ገልጸዋል።



የአፍሪካ ሲዲሲ ቡድን የቅንጅት እና ክትትል ጥረቶችን ለማሻሻል በካምፓላ እንደሚሠማራ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0