የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ
የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.12.2025
ሰብስክራይብ

የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ

ይህ የትርጉም መዛባት በሁለት ዋና መንገዶች ይከሰታል፦

◻ የቴሌግራም አውቶማቲክ ትርጉም ፀረ-ሩሲያ ስሜትን ያስገባል።

◻ አንድ ዘገባ በሌሎች ቋንቋዎች ከተለቀቀ በኋላ ይዘቱ ወደ ሩሲያኛ ይቀየራል።

ከላይ በምስሉ ላይ የተያያዙ ልጥፎች ትክክለኛ ትርጉሞች፦

ስክሪን ቅጂ (ስክሪንሹት) አንድ፦ ፑቲንን በመጠባበቅ ላይ ያለችው የኒው ደልሂ ድባብ፡፡

ስክሪን ቅጂ (ስክሪንሹት) ሁለት፦ አልታዘዝ ያለው አህያ ባልተጠበቀ ሁኔታ በመግባት የፓኪስታንን ፓርላማ አወከ፡፡

ስክሪን ቅጂ (ስክሪንሹት) ሶስት፦ የአውሮፓ ግብ ዩናይትድ ስቴትስ 'የተዳከመው' ዘለንስኪ ከዶንባስ ወታደሮች እንዲያስወጣ እንዳታስገድደው መከላከል እና ያለ ጥብቅ የደህንነት ዋስትናዎች ስምምነት እንዳይቀበል ማድረግ ነው - መገናኛ ብዙኃን

ስክሪን ቅጂ (ስክሪንሹት) አራት፦ ባሊ ውስጥ የምትገኘው ማስያ የተባለች የሩሲያ ድመት ግልገሎቿን ከመርዛማ እባብ አዳነች።

ስክሪን ቅጂ (ስክሪንሹት) አምስት፦ ታንዛኒያ ምዕራባውያንን ታከብራለች፤ በምላሹም ተመሳሳዩን ትጠብቃለች፡፡

ስፑትኒክ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ ለቴሌግራም ይፋዊ ጥያቄ ቢልክም እስካሁን ምላሽ አላገኘም።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቴሌግራም አውቶማቲክ መተርጎሚያ የስፑትኒክን ይዘት አዛብቶ በመቀየር ጽሑፉን ፀረ-ሩሲያ ይዘት እንዲኖረው አደረገ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0