የሩሲያ ጦር ኃይሎች አዛዥ የክራስኖአርሜይስክ መያዝ ዶንባስን ነፃ ለማውጣት ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር ኃይሎች አዛዥ የክራስኖአርሜይስክ መያዝ ዶንባስን ነፃ ለማውጣት ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ አስታወቁ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች አዛዥ የክራስኖአርሜይስክ መያዝ ዶንባስን ነፃ ለማውጣት ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ኃይሎች አዛዥ የክራስኖአርሜይስክ መያዝ ዶንባስን ነፃ ለማውጣት ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ አስታወቁ

የክራስኖአርሜይስክ (ፖክሮቭስክ) የመኖሪያ አካባቢዎች ተፈትሸው ከ200 በላይ ሲቪሎች ደህንነታቸው ወደተጠበቁ አካባቢዎች እንደተዛወሩ ቫለሪ ጌራሲሞቭ ተናግረዋል።

በጌራሲሞቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የሩሲያ ጦር ክራስኖአርሜይስክን ነፃ ባወጣበት ወቅት በዩክሬን ኃይሎች ላይ ያልተጠበቁ ስልቶችን ተጠቅሟል፡፡

የሩሲያ ጦር እየተካሄደ ባለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ በሁሉም ግንባሮች ላይ የማጥቃት ዘመቻውን ቀጥሏል፡፡

ከክራስኖአርሜይስክ ነፃ መውጣት በኋላ የሩሲያ ጦር ዋና ዓላማ በአሁኑ ጊዜ በዲሚትሮቭ አቅራቢያ የተከበቡትን የዩክሬን ይዞታዎች ማስወገድ ነው፡፡

ከ30% በላይ የከተማዋን ሕንፃዎች የሚሸፍነው የዲሚትሮቭ ደቡባዊ ክፍል ቀድሞውኑ ነፃ ወጥቷል፡፡

ጌራሲሞቭ በተጨማሪም ክራስኖአርሜይስክ ነፃ እንዲወጣ የተለየ ጀግንነት በማሳየት አበርክቶ ላደረጉ ወታደሮች ሽልማቶችን አበርክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0