ቡሩንዲ ሩዋንዳ በግዛቴ ላይ ቦምብ ጥላለች ስትል ከሰሰች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡሩንዲ ሩዋንዳ በግዛቴ ላይ ቦምብ ጥላለች ስትል ከሰሰች
ቡሩንዲ ሩዋንዳ በግዛቴ ላይ ቦምብ ጥላለች ስትል ከሰሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.12.2025
ሰብስክራይብ

ቡሩንዲ ሩዋንዳ በግዛቴ ላይ ቦምብ ጥላለች ስትል ከሰሰች

"ጠብ አጫሪ ተግባሩን" ተከትሎ የ12 ዓመት አዳጊን ጨምሮ ሁለት ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱን የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ክስተቱ የተከሰተው በቡሩንዲ እና በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ድንበር ላይ እንደሆነ መግለጫው ገልጿል።

ሚኒስቴሩ "ቡሩንዲ እየተካሄዱ ባሉ ግጭቶች ውስጥ እራሷን ተሳታፊ አድርጋ አትቆጥርም" እንዲሁም "በክልሉ ሰላምና ደህንነትን ለማስፈን የጸና ቁርጠኝነት አላት" ብሏል።

ኪጋሊ እስካሁን ምላሽ አልሰጠችም።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0