የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.12.2025
ሰብስክራይብ

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ

በዚህ መሰረት የጠቅላላ ምርጫው የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

በጊዜ ሠሌዳው መሠረት፦

◻ የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1 እስከ የካቲት 1፣ 2018 ዓ.ም፣

◻ የምረጡኝ ቅስቀሳ ከጥር 1 እስከ ግንቦት 19፣ 2018 ዓ.ም፣

◻ የመራጮች ምዝገባ ከየካቲት 7 እስከ መጋቢት 7፣ 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡

ይፋዊ የምርጫ ውጤት መግለጫ ቀን ሰኔ 4፣ 2018 ዓ.ም መሆኑን ቦርዱ ይፋ አድርጓል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0