ታይላንድ ወይስ ካምቦዲያ፦ የትኛው ሀገር የጦር የበላይነት አለው?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታይላንድ ወይስ ካምቦዲያ፦ የትኛው ሀገር የጦር የበላይነት አለው?
ታይላንድ ወይስ ካምቦዲያ፦ የትኛው ሀገር የጦር የበላይነት አለው? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.12.2025
ሰብስክራይብ

ታይላንድ ወይስ ካምቦዲያ፦ የትኛው ሀገር የጦር የበላይነት አለው?

ለስድስት ወራት ከቆየ ስምምነት በኋላ የድንበር ግጭቶች እንደገና ተቀስቅሰዋል። ስፑትኒክ የታይላንድ እና የካምቦዲያ ወታደራዊ ኃይሎች አቅም ዝርዝር ንፅፅር አቅርቧል፦

የመከላከያ በጀት፦

ታይላንድ፦ 5,888 ሚሊዮን ዶላር

ካምቦዲያ፦860 ሚሊዮን ዶላር

ቋሚ ጦር፦

ታይላንድ፦ 361,000

ካምቦዲያ፦ 221,000

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0