#viral| በጎርፍ መከላከያ ብልሽት ምክንያት በታይላንድ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ተከሰተ

ሰብስክራይብ

#viral| በጎርፍ መከላከያ ብልሽት ምክንያት በታይላንድ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ተከሰተ

ከባድ ዝናብ ያስከተለው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ በዋናነት ማዕከላዊ ክልሎችን ጎድቷል ሲሉ የአካባቢው ሚዲያዎች ዘግበዋል።

እንደ ጎተራ የሚያገለግሉ አንዳንድ የእርሻ ቦታዎችም በውሃ በመጥለቅለቃቸው ከፍተኛ የሰብል ኪሳራ አስከትሏል።

አሁኑ ላይ በግምት 1,300 ካሬ ኪሎ ሜትር መሬት በውሃ ተጥለቅልቆ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0