ሩሲያ በ2026–2027 ለተጨማሪ የማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች በሯን ትከፍታለች - የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በ2026–2027 ለተጨማሪ የማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች በሯን ትከፍታለች - የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ
ሩሲያ በ2026–2027 ለተጨማሪ የማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች በሯን ትከፍታለች - የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.11.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በ2026–2027 ለተጨማሪ የማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች በሯን ትከፍታለች - የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ

የሩሲያ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ ሮስትሩድኒቼስትቮ፤ በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች የማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች ኮታ ከ75 ወደ 85 ከፍ እንደሚል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

"ፍላጎቱ በጣም ጠንካራ ነው" ሲል ኤጀንሲው አፅንዖት ሰጥቷል።

በማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ የጥናት ዘርፎች፦

አጠቃላይ ሕክምና፣

አግሮኖሚ፣

የመረጃ ስርዓቶች አስተዳደር፣

የኮምፒውተር ሳይንስ፣

ምህንድስና።

በማዕከላዊ አፍሪካ ተማሪዎች ተመራጭ የሆኑት ሦስቱ ተቋማት፦

◻ የፓትሪስ ሉሙምባ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ፣

◻ የዶን ስቴት የቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ፣

◻ የደቡብ ፌዴራል ዩኒቨርሲቲ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0