የሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚያገልግሉ ችግኞችን ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚያገልግሉ ችግኞችን ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ
የሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚያገልግሉ ችግኞችን ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

የሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚያገልግሉ ችግኞችን ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ

የክልሉ ግብርና ቢሮ በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ወቅት ከሚተከሉት ችግኞች መካከል 1 ሚሊየኑ ፍራፍሬዎች እንደሆኑ አስታውቋል።

ችግኞቹ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ አላቸው ብሏል፡፡ ቢሮው በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎች ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር እንደቻሉም ጠቅሷል።

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 1.5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን፤ 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ እነደሆኑ ተገልጿል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0