አልጄሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በኢነርጂ፣ ማዕድን እና ታዳሽ ኃይል ለመወያየት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዋን አዲስ አበባ ላከች

ሰብስክራይብ
አልጄሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በኢነርጂ፣ ማዕድን እና ታዳሽ ኃይል ለመወያየት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዋን አዲስ አበባ ላከችየአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና የታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።የአልጀሪያው ባለስልጣን ሁለቱ ሀገራት በኢነርጂ፣ ማዕድን እና ታዳሽ ኃይል ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ሊያጠናክር የሚችል ውይይት ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0