#sputnikviral የደቡብ ኮሪያ የደን ቃጠሎ የአራት ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral የደቡብ ኮሪያ የደን ቃጠሎ የአራት ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ ኃይለኛ ነፋስ እሳቱን እንዳስፋፋና ከ1 ሺህ 500 በላይ ሰዎች አደጋ ካንዣበባቸው አካባቢዎች እንዲወጡ መደረጉን የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0