የሱዳን ጦር የሀገሪቱን ማዕከላዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተቆጣጠረ

ሰብስክራይብ
 የሱዳን ጦር የሀገሪቱን ማዕከላዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተቆጣጠረ የፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥቱን የተቆጣጠረው የሱዳን ጦር ካርቱምን ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ለማስለቀቅ ወደ ካርቱም ግስጋሴውን ቀጥሏል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0