ኪዬቭ በሩሲያ ላይ የኒውክሌር ሽብር ለመፈጸም ሙከራ እንዳደረገች የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ኪዬቭ በሩሲያ ላይ የኒውክሌር ሽብር ለመፈጸም ሙከራ እንዳደረገች የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ ሙከራው እ.አ.አ 2023 ጥቅምት ወር መጨረሻ በዩክሬን ጦር ኩርስክ ክልል ውስጥ እንደተካሄደ የምርመራ ኮሚቴው ገልጿል።የዩክሬን ጦር ሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ጥቃቱን እንደፈፀመ ተነግሯል፡፡ ፈንጂ ታጥቋል የተባለው አንደኛው የሰው አልባ አውሮፕላን በኒውክሌር ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ ተከስክሶ ግድግዳው ላይ ጉዳት አድርሷል ሲል ኮሚቴው አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0