የሱዳን ጦር በካርቱም የሚገኘውን ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ተቆጣጠረ የሱዳን ጦር ቃል አቀባይ ናቢል አብዱላህ በመንግስት ቴሌቪዥን ቀርበው በሰጡት መግለጫ “የእኛ ኃይሎች የጠላት ተዋጊዎችን እና መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ በማወደም ከፍተኛ መጠን ያለው ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች መማረክ ችለዋል" ብለዋል። ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር ከተደረገ ከባድ ውጊያ በኋላ ፐሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥቱን ባዛሬው እለት መልሰው እንደተቆጣጠሩ ቃል አቀባዩ ጨምረው ገልፀዋል፡፡ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እ.አ.አ ሚያዚያ 2023 ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ቤተ-መንገሥቱን ተቆጣጥሮ እንደቆየ ተገልጿል፡፡ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በካርቱም፣ ኦምዱርማን እና ምዕራብ ሱዳን አንዳንድ ቦታዎችን አሁንም የሚቆጣጠር ሲሆን፤ በዳርፉር የመጨረሻ ጠንካራ ይዞታው አል-ፋሺር ተጋድሎ እያደረገ እንደሆነ ዘገባዎች አመላክተዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን ጦር በካርቱም የሚገኘውን ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ተቆጣጠረ
የሱዳን ጦር በካርቱም የሚገኘውን ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ተቆጣጠረ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ጦር በካርቱም የሚገኘውን ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ተቆጣጠረ የሱዳን ጦር ቃል አቀባይ ናቢል አብዱላህ በመንግስት ቴሌቪዥን ቀርበው በሰጡት መግለጫ “የእኛ ኃይሎች የጠላት ተዋጊዎችን እና መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ በማወደም ከፍተኛ መጠን ያለው... 21.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-21T11:39+0300
2025-03-21T11:39+0300
2025-03-21T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий