ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓርላማ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓርላማ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦የህዳሴውን ግድብ ስኬት ተከትሎ የኢትዮጵያ ቀጣይ ዋና ፕሮጀክት የሀገር ውስጥ ማዳበሪያ ፋብሪካን ማቋቋም ነው፡፡ ከግሉ ሴክተር ጋር በመሆን የሀገር ውስጥ የማዳበሪያ ፋብሪካን ለማቋቋም ከወዲሁ ጥረት ተጀምሯል።መንግሥት ከፍተኛ ድጎማ በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ከዋጋ ግሽበት ለመታደግ ዕርምጃ እየወሰደ ነው። መንግሥት ለኩንታል ማዳበሪያ የ3 ሺህ 700 ብር ድጎማ ያደርጋል፤ ለነዳጅ ድጎማ 72 ቢሊዮን ብር ድጎማ መድቧል።ባለፉት ስምንት ወራት ከ580 ቢሊየን ብር በላይ የመንግሥት ገቢ ተሰብስቧል። ይህ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት 7 በመቶውን ብቻ የሚሸፍን በመሆኑ ሊሻሻል ይገባል፡፡በኮሪደር ልማት በአዲስ አበባ ብቻ ከ200 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተሠርቷል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0