የአውሮፓ ሕብረት ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ጋር በተያያዘ በዘጠኝ ግለሰቦች እና በአንድ ተቋም ላይ ማዕቀብ ሊጥል መሆኑን የፈረንሳይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

ሰብስክራይብ
የአውሮፓ ሕብረት ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ጋር በተያያዘ በዘጠኝ ግለሰቦች እና በአንድ ተቋም ላይ ማዕቀብ ሊጥል መሆኑን የፈረንሳይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ ሚኒስትሩ ዣን-ኖኤል ባሮት ሰኞ እለት በብራሰልስ የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ሲደርሱ እንደተናገሩት፤ በሕብረቱ ማዕቀብ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት 9 ሰዎች "ለዓለም አቀፍ ሕግ እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግ ጥሰት" እንዲሁም ለአካባቢው ውጥረት መባባስ ተጠያቂዎች ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0