የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቪ.አይ.

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቪ.አይ.ፒ እና የልዩ የቻርተር በረራ አገልግሎት ይሰጣል ያለውን ቦይንግ 737-800 የቢዝነስ አውሮፕላን ተረከበየቢዝነስ አውሮፕላኑ በተለይም በአፍሪካ የንግድና ኢንቨትመንት ሥራዎቻቸውን ለማሳለጥ በርካታ ጉዞዎችን ለሚያደርጉ ነጋዴዎች፣ ድርጅቶች እና ደረጃውን የጠበቀ የቻርተር በረራ ለሚሹ ተጓዦች ልዩ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችለው አየር መንገዱ በማህበራዊ የትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0