በሩሲያ የኩርስክ ክልል የምተገኘው የሱድዛ ከተማ ነፃ መውጣቷን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በሩሲያ የኩርስክ ክልል የምተገኘው የሱድዛ ከተማ ነፃ መውጣቷን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀሱድዛ በኩርስክ ክልል ውስጥ በዩክሬን ኃይሎች የተያዘች ትልቋ ከተማ ነበረች።በሱድዛ ስላካሄዱት ዘመቻ ቀደም ሲል ለስፑትኒክ ገለፃ ያደረጉት የሩሲያ ወታደሮች፤ የጋዝ ቧንቧ በመጠቀም እና ከጠላት መስመር ጀርባ የምድር ውስጥ መተላለፊያ በመሥራት አቅጣጫ መቀየር እንደቻሉ ተናግረዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0