አንጎላ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን መካከል የሚደረገውን ድርድር ለማሸማገል ሃሳብ አቀረበች

ሰብስክራይብ
አንጎላ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን መካከል የሚደረገውን ድርድር ለማሸማገል ሃሳብ አቀረበችሃሳቡ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ እና በአንጎላ አቻቸው ጃኦ ሎሬንሶ መካከል በሉዋንዳ ከተደረገው ውይይት በኋላ የመጣ ነው፡፡ከዚህ ቀደም ከአማፂው ኤም23 ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ ያልነበረው የኮንጎ መንግሥት በድርድሩ ላይ እንደሚሳተፍ ግልፅ አይደለም። የኮንጎ ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ ግን ለሃሳቡ እውቅና የሰጡ ሲሆን፤ የኤም23 ቃል አቀባይ በበኩላቸው “የምክንያታዊነት ድል” ሲሉ ሃሳቡን አወድሰው፤ ቡድኑ በድርድሩ ላይ እንደሚሳተፍ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0