የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ የሐውልት ምርቃቱ አደጋው በተከሰተበት የስድስተኛ ዓመት መታሰቢያ ቀን ተመርቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET-302 መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ኬንያ ለመብረር በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተከስክሶ የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት ማለፉ ይታወሳል፡፡ምስሎቹ ከማህበራዊ የትሥሥር ገፆች የተገኙ ናቸው መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0