የኒውዮርክ ገዥ በግዛቱ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

ሰብስክራይብ
የኒውዮርክ ገዥ በግዛቱ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ ‍ ከ30 በላይ የእሳት አደጋ መከላከል አባላት እሳቱን ለመጥፋት ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። በተጨማሪም እሳቱን ለማጥፋት አራት የኒውዮርክ ብሄራዊ ዘብ ሄሊኮፕተሮች ተሠማርተዋል። እንደ ኤቢሲ ኒውስ ዘገባ ከሆነ በርካታ የግዛቱ መንገዶች እና አውራ ጎዳናዎች የተዘጉ ሲሆን፤ በሳውዝሃምፕተን ከተማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። አንድ የእሳት አደጋ ሠራተኛ ፊቱ ላይ በደረሰበት የሁለተኛ ዲግሪ ቃጠሎ ሳቢያ ወደ ሆስፒታል እንደተወሰደ ዘገባው ጨምሮ ገልጿል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትሥሥር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0