የኢኤፍኤፍ መሪ ጀሊየስ ማሌማ አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምትሰጠውን እርዳታ ያቋረጠችው በፍልስጤም ጉዳይ በያዘችው አቋም እና በእስራኤል ላይ ክስ በማቅረቧ ነው ሲሉ ተቹ

ሰብስክራይብ
የኢኤፍኤፍ መሪ ጀሊየስ ማሌማ አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምትሰጠውን እርዳታ ያቋረጠችው በፍልስጤም ጉዳይ በያዘችው አቋም እና በእስራኤል ላይ ክስ በማቅረቧ ነው ሲሉ ተቹ የኢኮኖሚ ነፃነት ተዋጊዎች (ኢኤፍኤፍ) መሪ ጁሊየስ ማሌማ በብሔራዊ ምክር ቤት የዩናይትድ ስቴትስ ዕርዳታ መቋረጥን አስመልክቶ በተደረገ ክርክር ላይ አሜሪካ በዩኤስአይዲ በኩል ለኤችአይቪ/ኤድስ የምታደርገውን ድጋፍ ለማቆም መወሰኗን ነቅፈዋል። ይህ የደቡብ አፍሪካን እድገት ለመቀልበስ በአፍሪካኖች ማህበራዊ ድርጅት አፍሪፎርም የተቀነባበረ ሴራ ነው ብለዋል። ማሌማ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቀሪውን ዓለም "እንደ እራሳቸው ጓሮ" እየተመለከቱ ነው ሲሉም ተችተዋቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0