የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መረጃዎችን በኦንላይን ማግኘት የሚያስችሉ ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታል አገልግሎቶችን አስጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መረጃዎችን በኦንላይን ማግኘት የሚያስችሉ ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታል አገልግሎቶችን አስጀመረ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ የብሔራዊ ቢዝነስ ፖርታል ዓላማ የቢዝነስ ስርዓቱን ለማሻሻል፣ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር እንዲኖርና ተገልጋዮች የተለያዩ የመንግሥት አገልግሎቶች መረጃዎችን በኦንላይን እንዲያገኙ ለማስቻል መሆኑን ገልፀዋል። ፖርታሉ ከዚህ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ እ.አ.አ በ2019 በህንጻ ግንባታ ፊቃድና ንብረት ምዝገባ አገልግሎት ላይ መዋሉን ተናግረዋል። አዳዲስ ይዘቶችን የጨመረው ብሔራዊ ቢዝነስ ፖርታል በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህር ዳር እና ድሬደዋ ከተሞች ወደ ትግበራ እንደገባ ተገልጿል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0