የሰርቢያ ፓርላማ አምባጓሮ፦ የሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የሀገሪቱን ፓርላማ በጭስ ቦምብ እና አስለቃሽ ጭስ አፈኑየሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የመንግሥት ፖሊሲን በመቃወም እና ተቃውሞ ለሚያሰሙ ተማሪዎች ድጋፍ ለማሳየት በፓርላማ ውስጥ አምባጓሮ አስነስተዋል።ከጥቅምት ወር ጀምሮ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች እና የተፎካካሪ ቡድኖች የተቃውሞ ሰልፍ በኖቪ ሳድ ከተማ የባቡር ጣብያ ጣሪያ ተደርምሶ አስከፊ አደጋ መከሰቱን ተከተሎ የመጣ ነው፡፡የሰርቢያው ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቩቺች ተቃውሞው በውጭ ኃይሎች የገንዘብ ድጋፍ እንደሚካሄድ እና መንግሥትን ለማተራመስ የተጠነሰሰ ሴራ አካል ነው ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሰርቢያ ፓርላማ አምባጓሮ፦ የሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የሀገሪቱን ፓርላማ በጭስ ቦምብ እና አስለቃሽ ጭስ አፈኑ
የሰርቢያ ፓርላማ አምባጓሮ፦ የሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የሀገሪቱን ፓርላማ በጭስ ቦምብ እና አስለቃሽ ጭስ አፈኑ
Sputnik አፍሪካ
የሰርቢያ ፓርላማ አምባጓሮ፦ የሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የሀገሪቱን ፓርላማ በጭስ ቦምብ እና አስለቃሽ ጭስ አፈኑየሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የመንግሥት ፖሊሲን በመቃወም እና ተቃውሞ ለሚያሰሙ ተማሪዎች ድጋፍ ለማሳየት በፓርላማ ውስጥ አምባጓሮ... 05.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-05T16:06+0300
2025-03-05T16:06+0300
2025-03-05T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሰርቢያ ፓርላማ አምባጓሮ፦ የሰርቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የሀገሪቱን ፓርላማ በጭስ ቦምብ እና አስለቃሽ ጭስ አፈኑ
16:06 05.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 05.03.2025)
ሰብስክራይብ