በኢትዮጵያ እና የሩሲያ የሐይማኖት ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር ዙርያ ውይይት ተካሄደ

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ እና የሩሲያ የሐይማኖት ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር ዙርያ ውይይት ተካሄደ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ቴሬክሂን እና የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ውይይት አካሂደዋል። ሁለቱ አካላት በኢትዮጵያ እና የሩሲያ የሐይማኖት ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ እና ሐይማኖታዊ ምክክሮችን ማስቀጠል አስፈላጊ እንደሆነ መግባባት ላይ ደርሰዋል ሲል በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0