የሩሲያ ጦር ተጨማሪ የጀርመን ስሪት "ሌፐርድ" ታንክን አወደመ

ሰብስክራይብ
 የሩሲያ ጦር ተጨማሪ የጀርመን ስሪት "ሌፐርድ" ታንክን አወደመ በ "ማዕከላዊ" የውጊያ ቡድን ኤፍፒቪ ሰው አልባ አውሮፕላን የተመታው ጀርመን ሰራሹ የዩክሬን ታንክ በእሳት ከተቀጣጠለ በኋላ ፈንድቷል። የስለላ ኦፕሬተር ቪታሊ ጀርመን ሰራሹ ሌፐርድ የተገኘው የታንኩን አዲስ ዱካ በመከታተል እንደሆነ ገልጿል። የቪታሊ ቡድን የታንኮቹን ተጋላጭነት በማጥናት ደካማ ጎኖችን ይለያል። "አንድን ተሽከርካሪ ለመግታት ሁሌም ሞተሩን ወይም የተሽከርካሪውን ጎማ ነው መምታት" ሲል ቪታሊ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0