ቻይና ለዘላቂ የኒውክሌር ኃይል መንገድ ይጠርጋል የተባለ መጠነ ሰፊ የቶሪየም ክምችት አገኘች

ሰብስክራይብ
ቻይና ለዘላቂ የኒውክሌር ኃይል መንገድ ይጠርጋል የተባለ መጠነ ሰፊ የቶሪየም ክምችት አገኘችየቶሪየም ክምችቱ በማዕከላዊ ሞንጎሊያ ባያን ኦቦ ማዕድን ማውጫ ኮምፕሌክስ ውስጥ እንደተገኘና ክምችቱ የቻይናን የመጪዎቹ 60 ሺህ ዓመታት የኃይል ፍጆታ ይሸፍናል ተብሎ እንደተገመተ ሚዲያዎች በቅርቡ ይፋ የተደረገ የብሔራዊ የጂኦሎጂ ጥናትን ዋቢ አድርገው ዘግበዋል። የማዕድን ስፍራው ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ ሲውል እስከ አንድ ሚሊዮን ቶን ቶሪየም እንደሚይዝ የታመነ ሲሆን፤  ይህም በዓለም የኃይል ምርት ላይ ጨዋታ ቀያሪ የሚሆን ነው ተብሏል።በተጨማሪም ጥናቱ በመላ ሀገሪቱ 233 በቶሪየም የበለፀጉ ዞኖችን ለይቷል። ተመራማሪዎች የቶሪየም የማዕድን ማውጫ ልቄት ብቻ የአሜሪካን የኃይል ፍላጎት ከ1 ሺህ ዓመታት በላይ ሊያሟላ እንደሚችል ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0