ሩሲያ እና አሜሪካ ላይስማሙ እንደሚችሉ ሆኖም ግጭትን ማስቀረት ግን አስፈላጊ እንደሆነ ተስማምተዋል ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና አሜሪካ ላይስማሙ እንደሚችሉ ሆኖም ግጭትን ማስቀረት ግን አስፈላጊ እንደሆነ ተስማምተዋል ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ "ፍላጎቶቻችን በማይጣጣምበት ግዜ፤ ይኽ አለመጣጣም ወደ ግጭት እንዳያመራ መከላከል ኃላፊነት ያተጣለባቸው አካላት ግዴታ ነው። ይኽን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮም ያሉት ነገር ነው። ይኽ የእኛም ፅኑ አቋም ነው" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለክራስናያ ዝቬዝዳ ጋዜጣ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0