#sputnikviral | ሩሲያዊ ዓሣ አጥማጅ "የሌላ ዓለም ፍጥረት" ማጥመዱ ተሠማ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ሩሲያዊ ዓሣ አጥማጅ "የሌላ ዓለም ፍጥረት" ማጥመዱ ተሠማ የዚህ ፍፁም እንግዳ ዓሣ ምስሎች በማህበራዊ የትስስር ገፆች ላይ በስፋት ተሰራጭተዋል። ባለሙያዎች የዓሳው ጭንቅላት ልዩ ቅርጽ ሊይዝ የቻለው ወደ ምድር ሲወጣ በተፈጠረ ድንገተኛ የግፊት ለውጥ ሊሆን ይችላል ብለዋል። የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ግን ዓሣውን ከሜጋሚንድ የካርቱን ፊልም ወይም ከማርስ አታክ ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልም ገፀ ባህሪያት ጋር አመሳስለውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0