ኤፍቢአይ የባይደን አስተዳደር ለታዳሽ ኃይል ያደረገውን የ20 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ሊመረምር እንደሆኘ ዘገባዎች አመላከቱ

ሰብስክራይብ
ኤፍቢአይ የባይደን አስተዳደር ለታዳሽ ኃይል ያደረገውን የ20 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ሊመረምር እንደሆኘ ዘገባዎች አመላከቱ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር እ.አ.አ 2022 ያስጀመረውን የ20 ቢሊየን ዶላር የአየር ንብረት እና የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት በተመለከተ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ባለስልጣናትን እንደጠየቀ ዋሽንግተን ፖስት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በዶናልድ ትራምፕ የተሾሙት አዲሱ የኤጀንሲው አስተዳዳሪ የገንዘብ ድጋፉ ያለ ምንም ቁጥጥር እንደተሰጠ ገልፀው፤ ኤጀንሲያቸው ድጋፉን ከሚያከፋፍለው ሲቲባንክ ገንዘቡን ለማስመለስ ጥረት ያደርጋል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0