የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ ከአራቱ ሀገራት የተውጣጣ የቴክኒክ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ከመከረ በኋላ የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል። ስምምነቱ ኮሪደሩ በሚያልፋባቸው ሀገራት መካከል የመሠረተ-ልማት ትስስር በመፍጠር፤ ትብብር እንዲስፋፋ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲጎለብት እና ክልላዊ ውህደት እንዲጠናከር ይረዳል ተብሏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
Sputnik አፍሪካ
የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ ከአራቱ ሀገራት የተውጣጣ የቴክኒክ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ከመከረ በኋላ የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ... 28.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-28T10:44+0300
2025-02-28T10:44+0300
2025-02-28T11:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
10:44 28.02.2025 (የተሻሻለ: 11:14 28.02.2025)
ሰብስክራይብ