በርካታ የአፍሪካ መሪዎች በናሚቢያ መስራችና መሪ ሳም ኑጆማ ቀብር ላይ ይገኛሉ ተባለ

ሰብስክራይብ
በርካታ የአፍሪካ መሪዎች በናሚቢያ መስራችና መሪ ሳም ኑጆማ ቀብር ላይ ይገኛሉ ተባለበመጪው ቅዳሜ በሚከናወነው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ የአንጎላ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዚምባቡዌ እና የጋናን ጨምሮ በርካታ የአህጉሪቱ መሪዎች እንደሚገኙ የናሚቢያ የኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ኤማ ቲዎፌሉስ ተናግረዋል።ከሞዛምቢክ፣ ማላዊ፣ ታንዛኒያ፣ ፊንላንድ እና ኩባ የተወከሉ ተጋባዥ እንግዶች በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደሚገኙም ዳይሬክተሯ ገልፀዋል።ባለፈው የካቲት 01፣ 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ኑጆማ፤ በጀግኖች የመቃብር ስፍራ ቅዳሜ እለት እንደሚቀበሩ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0