የሱዳን ወታደራዊ አውሮፕላን በካርቱም ተከሰከሰ

ሰብስክራይብ
የሱዳን ወታደራዊ አውሮፕላን በካርቱም ተከሰከሰ ትላንት ምሽት በኦምዱርማን በቴክኒክ ብልሽት በተከሰከሰው አንቶኖቭ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ሰራተኞች መሞታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። አደጋው የተከሰተው በሱዳን እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደበት ባለበት ወቅት ነው። ክስተቱ የደረሰበትን ስፍራ የሚየሳይ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0