ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካ ጋር ስላደረጉት የቅርብ ጊዜ ግንኙነት ለቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ገለፃ አደረጉ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካ ጋር ስላደረጉት የቅርብ ጊዜ ግንኙነት ለቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ገለፃ አደረጉ የቻይናው መሪ፤ በሩሲያ እና አሜሪካ መካከል የተጀመረውን ውይይት እንደሚደግፉ እና የዩክሬን ግጭትን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚረዱ መንገዶችን ለመፈለግ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል። ፑቲን እና ሺ ጂፒንግ፤ የሩሲያ እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ትስስር ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን ለማረጋጋት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እና ለውጭ ተጽእኖ የተጋለጠ እንዳልሆነ አፅንዖት ሰጥተዋል ሲል ክሬምሊን አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0