የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የቻይና አቻቸው ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ስላላቸው ግኑኝነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙርያ ከቡድን 20 ስብሰባ ጎን ለጎን ተወያዩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የቻይና አቻቸው ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ስላላቸው ግኑኝነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙርያ ከቡድን 20 ስብሰባ ጎን ለጎን ተወያዩሩሲያ እና ቻይና በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት፣ በብሪክስ፣ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር እና በቡድን 20 ስትራቴጂካዊ ጥምረት ፈጥረው እንደሚንቀሳቀሱ፤ ላቭሮቭ ተናግረዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0