ሩሲያ ዩኤስኤ አይዲን አስመልክቶ የሰጠችው ማስጠንቀቂያ አሁን ተረጋግጧል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ለስፑትኒክ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ዩኤስኤ አይዲን አስመልክቶ የሰጠችው ማስጠንቀቂያ አሁን ተረጋግጧል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ለስፑትኒክ ተናገሩ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ከስፑትኒክ እናት የሚዲያ ቡድን ሮስያ ሴጎድኒያ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ኪሴሌቭ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “አሁን አብዛኞቹ ሀገራት ‘ነፃ አይብ በአይጥ ወጥመድ ውስጥ ብቻ እንደሚገኝ' በመረዳት ጥንቃቄ የሚያደርጉ ይመስለኛል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0