አልጄሪያ አዲሱን የሩሲያ ሱ-57ኢ ተዋጊ ጄት በመግዛት የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

ሰብስክራይብ
አልጄሪያ አዲሱን የሩሲያ ሱ-57ኢ ተዋጊ ጄት በመግዛት የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች የአልጄሪያ አየር ኃይል፤ ወታደራዊ አባላቶቹ በሩሲያ ስልጠና እየወሰዱ እንደሆነ እና አውሮፕላኑ በ2025 መጨረሻ እንደሚደርሰው ገልጿል። የአውሮፕላኑ የቀጣይ ትውልድ የአቪየሺን መሳሪያዎች፣ የዳበረ ተሰዋሪነቱ፣ እና የላቀ ተንቀሻቃሽነቱ የበላይ እንደሚያደርገው ተገልጿል። የመሸጫው ትክክለኛ ዋጋ እና የስምምነቱ ዝርዝር መረጃ ያልታገለፀ ሲሆን፤ የሱ-57 ኤክስፖርት ስሪት ከምዕራባውያን አቻዎቹ በተለይም ከኤፍ-35 አንጻር “በጣም ርካሽ” እንደሚሆን የሩሲያ ባለስልጣናት ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0