የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢኒስቲትዩት የመሬት እና መሬት ነክ መረጃዎችን የሚመዘግብና የሚያጋራ ዲጂታል የመረጃ ቋት አስጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢኒስቲትዩት የመሬት እና መሬት ነክ መረጃዎችን የሚመዘግብና የሚያጋራ ዲጂታል የመረጃ ቋት አስጀመረ ዲጂታል የጂኦስፓሻል ፖርታሉ በኢትዮጵያ የመሬት መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የማስተዳደር፣ የማጋራትና የመጠቀም አቅምን በእጅጉ የሚያሻሽል ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ ተናግረዋል። የጂኦስፓሻል መረጃዎች በተለይም በከተማ ፕላን፣ በግብርና፣ በአደጋ ስጋት አመራር እና በአካባቢ ጥበቃ ስራ ላይ ጉልህ አበርክቶ እንደሚኖራቸውም ገልጸዋል። ከኢንስቲትዩቱ ተልዕኮ አንዱ ሀገራዊ የጂኦስፓሻል መረጃ መሰረተ ልማት መዘርጋት እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ዘገባ አመልክቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0