የሴኔጋል እና የሞሪታኒያ የባሕር ኃይሎች ሁለተኛውን የጋራ ቅኝት ልምምድ አካሄዱ

ሰብስክራይብ
የሴኔጋል እና የሞሪታኒያ የባሕር ኃይሎች ሁለተኛውን የጋራ ቅኝት ልምምድ አካሄዱ ሙስታራካ የሚል ስያሜ የተሰጠው ልምምድ "የባሕር ድንበር ተግዳሮቶችን በጋራ የመቆጣጠር" ዓላማ አለው ሲል የሴኔጋል የባሕር ኃይል ገልጿል። የመጀመሪያው ዙር ልምምድ በ2024 ነሐሴ ወር ተካሂዷል። ሁለቱ ሀገራት በባሕር ድንበር ክልላቸው ሕገ-ወጥ አሳ ማጥመድ፣ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እና የባሕር ላይ ዝርፊያ ያሉ ፈተናዎች እንደሚያጋጥማቸው ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0