የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የጭነት ባለቤቶችን ከትራንስፖርት ኦፕሬተሮች የሚያገናኝ መተግበሪያ አስጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የጭነት ባለቤቶችን ከትራንስፖርት ኦፕሬተሮች የሚያገናኝ መተግበሪያ አስጀመረ በኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣንና በዩናይትድ አፍሪካ ሎጂስቲክስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ትብብር የለማው የቴክኖሎጂ ሥርዓት "ዲጂታል የጭነት ገበያ ስርዓት" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። የዲጂታል ሥርዓቱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎትን እንዲያሳልጥ የጎለበተ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ ተናግረዋል። በተጨማሪም የጭነት አገልግሎት ሰጪና ተገልጋዮችን በቀጥታ በማገናኘት የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነትንና ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረት ለማስቀረትም ወሰኝ ሚና ይኖረዋል ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0