ቀጣዮቹ ዘመናዊ መጓጓዣዎች፦ የቻይናዋ ውኃን ግዛት በህዝብ ትራንሰፖርት ልህቀት

ሰብስክራይብ
ቀጣዮቹ ዘመናዊ መጓጓዣዎች፦ የቻይናዋ ውኃን ግዛት በህዝብ ትራንሰፖርት ልህቀትከአሽከርካሪ አልባ እና አየር ላይ የሚንሳፈፉ ባቡሮች እስከ የመስታወት ወለል እና ልዩ እይታን የሚፈጥሩ ሰረገላዎች በመስራት ከተማዋ የወደፊቱ የባቡር መንገድ ምን ያህል ሊዘምን እንደሚችል እያሳየች ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0