ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለ ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተዘገበ ፤ ክሬሚሊን የዚህን መረጃ እውነትነት "አላረጋግጥም ወይም አልክድም" ብሏል

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለ ዩክሬን ጉዳይ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተዘገበ ፤ ክሬሚሊን የዚህን መረጃ እውነትነት "አላረጋግጥም ወይም አልክድም" ብሏል ⏺ እንደ አሜሪካን ሚዲያ ዘገባ ፤ የአሜሪካ  ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ አቻቸው ጋር  ምን ያህል ጊዜ እንዳወሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ አልሰጡም ⏺  የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አክለውም ፤  በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 እርሳቸው  ፕሬዝዳንት ቢሆኑ ኖሮ ፤ ግጭቱ ራሱ በመጀመሪያ ደረጃ አይፈጠርም ነበር በማለት ተናገሩ⏺ ፕሬዝዳንቱ  ይህንን ውጊያ ለማስቆም የተወሰነ እቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል ፤ " እንደማስበዉ በፍጥነት ... ይህንን መጥፎ ነገር በአስቸኳይ ማስቆም እፈልጋለሁ"⏺ ፕሬዝዳንት ትራምፕ  ሀሳብ ያቀረቡት " ለማግኘት ... ስብሰባዎች እንዲካሄዱ"ክሬሚሊን ቀደም ብሎ እንዳሳወቀዉ በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መሀከል ስለሚኖር ውይይትን አስመልክቶ በሩሲያና በአሜሪካ ባለስልጣናት መሀከል የተደረገ ውይይት የለም ። ባለፈው አርብ ፤ የፑቲን ቃል አቀባይ ወደፊት ስለሚደረጉ ግንኙነቶች አስመልክቶ " እጃችን ላይ ትክክለኛ መረጃ እንዳገኘን" የምናሳውቅ ይሆናል በማለት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0