#sputnikviral | በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛልይህ በጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች እና የቆዳ ፍብሪካዎች አካባቢ የሚገኘዉ የሳራንዲ ወንዝ ቀለሙ ወደ ደማቅ ቀይ መቀየሩን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። የውሃው ቀለም የተቀየረበትን መንስኤ ለማወቅ በስፍራው የሚገኙ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች የውሃውን ናሙና ሰብሰበው የወሰዱ ሲሆን ፤ ባለሙያዎቹ ለውሀው መበከል መንስኤ የሆኑት የሆኑ አይነት "ተፈጥሮአዊ ውህዶች" ሊሆኑ ይችላሉ በማለት ጥርጣሬአቸውን አስቀምጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛል
#sputnikviral | በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛልይህ በጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች እና የቆዳ ፍብሪካዎች አካባቢ የሚገኘዉ የሳራንዲ ወንዝ ቀለሙ ወደ ደማቅ ቀይ መቀየሩን የሀገር ውስጥ... 08.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-08T15:46+0300
2025-02-08T15:46+0300
2025-02-08T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛል
15:46 08.02.2025 (የተሻሻለ: 16:14 08.02.2025)
ሰብስክራይብ