ኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ከሩዋንዳ ጋር ንግግር ለመጀመር ዝግጁ መሆኗን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩ አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ከሩዋንዳ ጋር ንግግር ለመጀመር ዝግጁ መሆኗን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩ አስታወቁ"ለእኛ ከሩዋንዳ ጋር ወደነበረን ድርድር የምንመለሰው በሉዋንዳ ሂደት ውስጥ ብቻ ነው።  ኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ለዘላቂ ሰላም ብቸኛው መንገድ ድርድር መሆኑን ታምናለች። ጦርነት ወደየትም አይወስደንም፤ ስለዚህ በሉዋንዳ ሂደት አማካኝነት ወደ የድርድር ማእቀፍ መመለስ አለብን" ሲሉ ግራሲያ ያምባ ካዛዲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0