ትራምፕ አሜሪካ የጋዛን ሰርጥ እንደምትቆጣጠር ጠቆሙ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ አሜሪካ የጋዛን ሰርጥ እንደምትቆጣጠር ጠቆሙ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ አሜሪካ ፈንጂ የማውጣት፣ ጋዛን መልሶ የመገንባት፣ የወደሙ ቤቶችን በሙሉ የማፍረስ እና አዳዲስ ስራዎችን የመፍጠር ሃላፊነቱን ትወስዳለች ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0