በሱዳን ሰሜን ዳርፉር አማፂያን በፈፀሙት ጥቃት 67 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በሱዳን ሰሜን ዳርፉር አማፂያን በፈፀሙት ጥቃት 67 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ "በአል-ፋሺር... በፈጥኖ ደራሽ ኃይል መድፍ የተገደሉት ተጎጂዎች እና ዜጎች ቁጥር 67 ሲሆን፤ ከነዚህም ውስጥ 30ዎቹ ሴቶች 17ቱ ህጻናት 20ዎቹ ወንዶች" ናቸው ሲል የሱዳን ጦር ስድስተኛ የእግረኛ ክፍለ ጦር ዕዝ በማህበራዊ የትሥሥር ገፁ ላይ ገልጿል። ጥቃቱ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በአል-ፋሺር የፈፀመው 10ኛው የጅምላ ግድያ ነው ሲል የሱዳን ጦር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0