የዩክሬን የምርጫ ጉዳይ ወደፊት ለሚደረጉ ድርድሮች አንገብጋቢ ርዕስ ነው ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን የምርጫ ጉዳይ ወደፊት ለሚደረጉ ድርድሮች አንገብጋቢ ርዕስ ነው ሲል ክሬምሊን አስታወቀ በሕጉ መሠረት የዘለንስኪ ስልጣን አብቅቷል፤ ይህንን እውነታ ማንም ሊሞግት አይችልም ሲሉ፤ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0