የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ ላለፉት ሶስት ቀናት 'ከቃል እስከ ባህል' በሚል መሪ ሃሳብ ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሄድ የቆየው ፓርቲው የስምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ፓርቲው ባለፉት ሶስት ዓመታት የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል እና በቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ በሚገባቸው ወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ መግባባት ላይ እንደደረሰ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።በተጨማሪም የጉባዔውን ውሳኔዎች በቁርጠኝነት፣ በከፍተኛ ጥረት እና በወሳኝ እርምጃዎች ተግባራዊ ለማድረግ ተስማምቷል። ጉባዔው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዝዳንት እንዲሁም ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች አድርጎ መምረጡ ይታወሳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ
የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ ላለፉት ሶስት ቀናት 'ከቃል እስከ ባህል' በሚል መሪ ሃሳብ ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሄድ የቆየው ፓርቲው የስምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ፓርቲው ባለፉት ሶስት ዓመታት የተገኙ ውጤቶችን... 03.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-03T10:38+0300
2025-02-03T10:38+0300
2025-02-03T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий