አውሮፓ በባይደን የሥልጣን ዘመን ከዋሽንግተን በሚመጣ የትኛውም ትእዛዝ ለመገዛት ደስተኛ ነበረች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
አውሮፓ በባይደን የሥልጣን ዘመን ከዋሽንግተን በሚመጣ የትኛውም ትእዛዝ ለመገዛት ደስተኛ ነበረች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ አሁን ትራምፕን የሚቃወሙት የአውሮፓ የፖለቲካ ልሂቃን የአሜሪካን ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ የሚገቡበት አጥተዋል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። ፑቲን ከሩሲያው ጋዜጠኛ ፓቬል ዛሩቢን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ያነሷቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 "ጥቅም አልባ" የአውሮፓ ፖለቲከኞች የተሻለ ፖሊሲ ከማቅረብ ይልቅ አማራጭ ፓርቲዎችን ለማገድ እየሞከሩ ነው። 🟠 በኦሽዊትዝ የነፃነት በዓል መታሰቢያ ዝግጅቶች ሩሲያን አለመጋበዝ አሳፋሪ ውሳኔ ነው። 🟠 የናዚ ተባባሪ የሆነውን ስቴፓን ባንዴራን እንደ ጀግና የሚቆጥሩ ሀገራትን በኦሽዊትዝ መታሰቢያ ላይ መጋበዝ "በጣም እንግዳ" ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0